Testimonial

FEATURED REVIEWS

እንይ ሪል ስቴት from Addis Ababa wrote on April 17, 2021 at 8:50 am:

የእፎይታ ንብረት እና ተዛማጅ ጉዳዮችን አስተዳደር ድርጅት ባለቤት ከሆኑት ከአቶ ፍቅሩ ጋር በእንይ ሪል እስቴት ቦሌ ቡልቡላ K4 ህንጻን በጋራ የማስተዳደር ስራ የማከናወን እድል አግኝተን ነበር፡፡

በዚህም መሰረት አቶ ፍቅሩ በህንጻው ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች ምንም አይነት መጉላላት ሳይገጥማችው ኑሮአቸውን እንዲመሩ ችግሮች እንዳያጋጥሙ አስቀድሞ የተለያዩየ መፍትሄ እርምጃዎችን በማመንጨት፤ ችግር ካጋጠመም ነዋሪውን አስተባብሮ በተቻለ ፍጥነት የሚፈታበትን መንገድ ፈልጎ ቸግሩ እንዲፈታ በማድረግ፤ ነዋሪው በተናጠል የሚገጥመውን ችግርም ለመፍታት በማማከር የህንጻው ነዋሪ የእለት ከእለት ኑሮ የተቃና እንዲሆን ሳይሰለቹ ሲሰሩ የቆዩ መሆናቸውን ስንገልጽ ከርሳቸው ጋር መስራት እንደተለየ እድል የሚቆጠር መሆኑን እየገለጽን የድርጅታቸው ደንበኛ በመሆን የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንመክራለን፡፡

ሳሙኤል K4, በእንይሪልእስቴት0955984918
መንን K4, በእንይሪልእስቴት0911170266
ገነት K4, በእንይሪልእስቴት 0911485359
ሰለሞን K4, በእንይሪልእስቴት 0911214847

We're the property management experts!

We can take the hassle out of managing your property and maximize your rental income. Contact us today to learn more about our services. Simply fill out the contact form below and we will contact you with a free quote on our services.

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.

Scroll to Top