ውክልና
የውክልና ስልጣን ማስረጃ ሰነድ

በመጀመሪያ ከድርጅታችን አብረው ለመስራት ሰለወሰኑ ከልብ እናመሰግናልን፡፡

ይህ የውክልና ፎርም የሚያገለግለው ከንብረት አስተዳደር ጋር በተያዝ ለድርጅታችን ሙሉ ውክልና ለመስጠት ሲሆን ፎርሙን አውርደው ተገቢውን መረጃ ሞልተው ሲልኩልን ድርጅታችን ሌላው ሂደት ከእርሰዎ ጋር በመነጋገር ያስጨርሳል፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባለው ፎረም መልክት ቢልኩልን ይደርሰናል፡፡

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.

Scroll to Top