ውክልና የውክልና ስልጣን ማስረጃ ሰነድ በመጀመሪያ ከድርጅታችን አብረው ለመስራት ሰለወሰኑ ከልብ እናመሰግናልን፡፡ይህ የውክልና ፎርም የሚያገለግለው ከንብረት አስተዳደር ጋር በተያዝ ለድርጅታችን ሙሉ ውክልና ለመስጠት ሲሆን ፎርሙን አውርደው ተገቢውን መረጃ ሞልተው ሲልኩልን ድርጅታችን ሌላው ሂደት ከእርሰዎ ጋር በመነጋገር ያስጨርሳል፡፡ለማንኛውም ጥያቄ አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባለው ፎረም መልክት ቢልኩልን ይደርሰናል፡፡